Second coming
የመጨረሻው ዘመን
እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው። ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው? ማቴ 24፡3
ጌታ ኢየሱስ በምድር በተመላለሰበት ጊዜ አብረውት ለነበሩት ደቀ መዛሙርት ስለዓለም መጨረሻ ደጋግሞ በመናገሩ ይህን የዓለም መጨረሻ ምልክት ምን እንደሆን ለማወቅ በመጓጓት ጠየቁት፤ የመጠረሻውን ዘመን በተመለከተ ጠቃሚ የሆኑ ጽሑፎች በዚህ አምድ ስር ያገኛሉ። እርሱም ምልክቱ ምን እንደሚመስል ቀጥሎ ባለው ክፍል ላይ በዝርዝር እንደገለጸላቸው እናያለን፡ጌታ ከተናገራቸው ከነዚህ ነገሮች ዛሬ ባለንበት ዘመን እብዛኛዎች በተደጋጋሚ እና በፍጥነት እየተከናወኑ መሆናቸውን ስናይ በጣም ነቅተን ልናስብን ልንጠነቀቅ ይገባናል።
From the Pastors Desk
We are glad you came to visit our new website, please stay a while and get to know us. Our resource page has various PDF bible studies from our church that you can download and share with others. We would also love to hear from you, so please call or send us an email and if you happen to be in the New York area, feel free to come and visit us. Godbless -







